ቀዳሚን አሁን ማግኝት ይችላሉ!
የፋይናንስ ስኬትን በ ቀዳሚ ይክፈቱ፡ ገቢን፣ ወጪን እና ለንግድዎ ሪፖርት ማድረግን ያመቻቹ። የእርስዎ ሁሉን-በ-አንድ መፍትሄ።
ዌቭ አክሰለሬተር በዩኤስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) በዩኤስኤአይዲ ካታላይዜድ የገበያ ስርዓቶች ለዕድገት (ኤምኤስ 4ጂ) እንቅስቃሴ እና ከአይስአዲስ እና አኳ ፎር ኦል ጋር በመተባበር በአሜሪካ ሕዝብ ለጋስ ድጋፍ ተችሏል።